ግልፅ
ጨረታ የማስታወቂያ ጥሪ
የጨረታ
ቁጥር፡DBOT15725/26
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ
እና ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ ከ900 በላይ ለሚሆኑ የባንኩ የቀጠና ፅ/ቤቶች እና ቅርንጫፍ ባንኮች የጽዳት፣ የመልዕክተኛ እና ሻይና ቡና ጥቅል
አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ
አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
1.
መግቢያ፣
ይህ የጨረታ ሰነድ በዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የጽዳት፣ የመልዕክተኛ እና ሻይና ቡና ጥቅል የሥራ አገልግሎት አቅራቢዎችን ጥሪ ለማድረግ የተዘጋጀ ሰነድ ነው፡፡ የዚህ ጨረታ ዓላማም በዘርፉ በቂ የሥራ ልምድና አደረጃጀት ያላቸውን ህጋዊ ድርጅቶች በመምረጥ ባንኩ በሚሰጠው የሥራ ጥራት ደረጃ (Service level Standard) መሰረት በተገቢው መንገድ የፅዳት ፣ የመልዕክት እና የሻይ ቡና ሥራ ለማሰራት ማስቻል ነው፡፡
2.
የፅዳት፣መልዕክት እና ሻይና ቡና ማስተንግዶ አገለግሎት ግዥ ዓላማ፣
ሙያዊ ብቃት ባለቸው ሰራተኞች እና ደረጃቸውን የጠበቁ የፅዳት ዕቃዎችን በመጠቀም የባንኩን ቢሮ እና አካባቢ ፅዱ እና ውብ ለስራ አመቺ ሁኔታ በመፍጠር እንዲሁም የመልዕከት እና ሻይና ቡና አገልገሎት በማቅረብ የባንኩን ሰራተኞችና ደንበኞች በማርካት የባንኩ ሰራተኞች በዋና ስራቸው ላይ ትኩረት በማድረግ በስራቸው አመርቂና ውጤታማ እንዲሆኑ ማስቻል ነው፡፡
3.
የአገልግሎቱ ይዘት፣
3.1 አገልግሎት ሰጪ የባንኩን ቢሮዎች፣
ቅርንጫፎች፣ መጋዘኖች ወይም ባንኩ የሚጠቀምባቸው ሌሎች ቦታዎች ከባንኩ በተሰጠው የሥራ መስፈርት የሰው ኃይል እና ማቴሪያል
በማቅረብ አገልግሎት መስጠት፣
3.2
ባንኩ እንደ አስፈላጊነቱ ለተለያዩ
አገልግሎት አቅራቢዎች በቀጠና ወይም በቅርንጫፍ በማከፋፈል ውል ሊሰጥ ይችላል፣
3.3 ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
4.
ተፈላጊ የሰነድ ማስረጃዎች፣
4.1
ድርጅቱ በዘርፉ በቂ ልምድ ያለውና
ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
4.2
የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
የወቅቱን ግብር የከፈሉ፣
4.3
ከባንኮች ጋር ወይም ትላልቅ ድርጅቶች
ጋር በመስራት ልምድ ያለው፤
4.4
ከዚህ በፊት ከሰራበት ድርጅት
የመልካም የስራ አፈፃጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
4.5
ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ክልሎች
ለመስራት አቅምና ፍላጎት ያለው
4.6
የባንኩ ቅርንጫፎች ባሉበት ከተሞች
ቢሮ እና ተወካይ ሰራተኛ ያለው፤
4.7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፣
5.
ተፈላጊ የሰውና የማቴርያል ግብአቶች፣
5.1
ደረጃቸውን የጠበቁ የፅዳት
ማቴሪያሎችን በማቅረብ እና በመጠቀም ባንኩ በሚሰጠው የሥራ ጥራት ደረጃ (Service level Standard) መሰረት
በተገቢው መንገድ የፅዳት፣የመልዕክተኛ እና የሻይ
ቡና አገልግሎት ሥራ መስራት የሚችል ብቁ ሰራተኞችን የሚያቀርብ፣
5.2
ለቁጥጥር እና አስፈላጊ ግብአቶችን
ለማቅረብ የሚውሉ መኪናዎች ያሉት፣
5.3
በባንኩ የሰው ኃብት ምደባ እቅድ
መሰረት አስፈላጊውን የሰው ኃይል ለማሰማራት የሚችል፣
5.4 ብቁ ሰራተኞችን በማሰልጠንም ይሁን ለስራው ቅጥር መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞችን በመመደብ ማሰማራት የሚችል፡፡
6.
አገልግሎት የሚሰጥበት ጊዜ፣
ባንኩ አገልግሎቱን ለአንድ ዓመት የሚያሰራ ሲሆን እንደ ድርጅቱ የስራ አፈፃፀም ምዘና እና እንደ ባንኩ ውሳኔ የአገልግሎት ጊዜውን ለሁለት ዓመታት ሊያራዝም ይችላል፡፡
7.
የጨረታ መሸጫ፣ማስገቢያና መክፈቻ ቀን፣
7.1.
የጨረታ ሰነድ መሸጫ
ድረ-ገጽ https://bids.extratenders.com/bids-shop/dashen-bank-sc/ ወይም
https://dashen.afrotender.com/or afrotender.com;
፤ ጨረታው
አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከግንቦት 03 እስከ ግንቦት 17 ቀን
2018 ዓ/ም ድረስ ይሆናል፡፡የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሥራ ቀናት ከጧት 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ደግሞ ከ7፡00
እስከ 11፡00 ከታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመምጣት ወይም ከላይ በተገለጸው ድረ-ገጽ ላይ ብር500.00/አምስት
መቶ ብር/ የማይመልስ በመከፈል መግዛት ና ማውረድ ይችላሉ፡፡
7.2.
በአካል ሰነድ ለመግዛት ለሚፈልጉ
ተጫራቾች በዳሸን ባንክ አካውንት 180020002 በየትኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ አስገብተው ስሊፕ (slip) ወይም ማረጋገጫ
የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ጊዜ ማቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡
7.3.
ጨረታው የሚዘጋው ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ሲሆን
መክፈቻ ቀን በጊዜያዊነት ደግሞ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም
ከቀኑ 8፡00 ከታች በተገለፀው አድራሻ ይሆናል፡፡
7.4.
ባንኩ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታውን
ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ዳሸን
ባንከ ዋናው መ/ቤት
ብሔራዊ
ባንክ ፊት ለፊት
ሰፕላይ
ቼን ማኔጅመንት መምሪያ
ቢሮ
ቁጥር 7ኛ ወለል
ስልክ
0115180356 የውስጥ ቁጥር 4171/3153
ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!
Telecommunication
Dashen Bank was founded by eleven visionary shareholders and veteran bankers with initial capital of Birr 14.9 million in September 1995. Upon securing license from the National Bank of Ethiopia, Dashen opened its doors for service on the 1st of January 1996 with eleven fully-fledged branches. Dashen Bank coined its name from the highest peak in Ethiopia, mount Dashen, and aspires to be ‘’Best in class Bank in Africa’’. The Bank aimed to be among the leading banks in Africa and it will extend its reach across Africa both for competitive benchmarking and business. Ras Dashen is Part of the Simien Mountains National Park, an exotic setting with unique wildlife and breath-taking views on a landscape shaped by nature and traditional agriculture. The Simien Mountains is home to endemic wild life including the Walia Ibex, Simien Fox or Ethiopian Wolf and the Gelada Baboon. Dashen aspires to set new heights in banking services through the delivery of unique value propositions second to none. Headquartered in Addis Ababa, the Bank is among the biggest private Banks in Ethiopia. Dashen is the most reputable brand in the domestic banking market; a reputation earned Ethiopia. It operates through a network of more than 442 Branches, nine dedicated Forex Bureaus, 389 ATMs and 1,283 plus Point-of-Sale (POS) terminals spread across the length and breadth of the nation. Wherever business takes customers around the world, Dashen Bank is already there. The Bank also works in partnership with leading brands in the electronic payments industry (AMEX, VISA, MasterCard &UnionPay) and prominent money transfer operators (Western Union, MoneyGram, Express Money, Dahabshiil, EzRemit, Kahh, Transfast, and Ria, World Remit). Dashen Bank is the first bank in Ethiopia to provide a full-fledged payment card service as a principal plus member of AMEX, VISA, MasterCard and Union Pay (as the first African Bank to sign such agreement). The Bank issues AMEX branded debit cards that give clients the added convenience of round-the-clock banking through Automated Teller Machines (ATMs) and conduct purchases at a growing number of merchant locations via point of sale terminals (POS). Dashen is exclusively acquires and issues American Express cards in Ethiopia. Dashen provides Salary Card for staff of institutions who opt to relieve themselves of the hassle related to handling salary payment. The Bank also provides SharikCard to all Sharik account holder to operate accounts 24/7 on ATM and merchant POS and An-NissaCard to all women’s having An-nissa account to operate accounts 24/7 on ATM and merchant POS. It is Dashen Banks’ Omni channel banking service which offers digital payment capability and access to aggregated digital products and services from Retailers, the Entertainment Industry, Airtime Dealers, Bill Payment Points, Airlines, Social Media Players and third-party service providers.