አዲስ ዘመን ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን
2018 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26
ዳሽን ባንክ
አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚንሄድበት |
|||||||
|
ዓይነት |
የሠሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የስሪት ዘመን |
ቀረጥ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||
|
1 |
ያኦ
ኮጆ ኢማኑኤል |
አፍሪካ
ዩኒየን |
ያኦ
ኮጆ ኢማኑኤል |
የህዝብ
ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) |
ኢት-03-96727 |
WP10.336*1618A010583 |
LZYTATE6491026508 |
2018 |
ከፍሏል |
5,900,000 |
ሚያዝያ
15 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጠዋት
4:00 - 6:00 |
ቃሊቲ
ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ |
|
ኢት-03-96678 |
WP10.336*1618A010585 |
LZYTATE6291026507 |
2018 |
ከፍሏል |
5,900,000 |
||||||||
|
ኢት-03-A06639 |
1619S097220 |
LZYTATE66K1052653 |
2019 |
ከፍሏል |
7,040,000 |
||||||||
|
ኢት-03-A06643 |
1619S097218 |
LZYTATE62K1057651 |
2019 |
ከፍሏል |
7,040,000 |
||||||||
ማሳሰቢያ ፡-
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O)
በዳሽን ባንክ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው
በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።
3. የጨረታው
አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።
4. ከፍተኛ
ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው
አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ
ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው
ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች
ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ስዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው
ተጀምሮ በተቀመጠው ስዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. የተጠቀሰውን
ጨረታ በተመለከተ ፣በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሽናፊ/ ባንኩ
በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
10. ባንኩ
ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም።
11. ባንኩ
የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-19 ወይም 0111-70-49-53 ደውሎ
መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Telecommunication
Dashen Bank was founded by eleven visionary shareholders and veteran bankers with initial capital of Birr 14.9 million in September 1995. Upon securing license from the National Bank of Ethiopia, Dashen opened its doors for service on the 1st of January 1996 with eleven fully-fledged branches. Dashen Bank coined its name from the highest peak in Ethiopia, mount Dashen, and aspires to be ‘’Best in class Bank in Africa’’. The Bank aimed to be among the leading banks in Africa and it will extend its reach across Africa both for competitive benchmarking and business. Ras Dashen is Part of the Simien Mountains National Park, an exotic setting with unique wildlife and breath-taking views on a landscape shaped by nature and traditional agriculture. The Simien Mountains is home to endemic wild life including the Walia Ibex, Simien Fox or Ethiopian Wolf and the Gelada Baboon. Dashen aspires to set new heights in banking services through the delivery of unique value propositions second to none. Headquartered in Addis Ababa, the Bank is among the biggest private Banks in Ethiopia. Dashen is the most reputable brand in the domestic banking market; a reputation earned Ethiopia. It operates through a network of more than 442 Branches, nine dedicated Forex Bureaus, 389 ATMs and 1,283 plus Point-of-Sale (POS) terminals spread across the length and breadth of the nation. Wherever business takes customers around the world, Dashen Bank is already there. The Bank also works in partnership with leading brands in the electronic payments industry (AMEX, VISA, MasterCard &UnionPay) and prominent money transfer operators (Western Union, MoneyGram, Express Money, Dahabshiil, EzRemit, Kahh, Transfast, and Ria, World Remit). Dashen Bank is the first bank in Ethiopia to provide a full-fledged payment card service as a principal plus member of AMEX, VISA, MasterCard and Union Pay (as the first African Bank to sign such agreement). The Bank issues AMEX branded debit cards that give clients the added convenience of round-the-clock banking through Automated Teller Machines (ATMs) and conduct purchases at a growing number of merchant locations via point of sale terminals (POS). Dashen is exclusively acquires and issues American Express cards in Ethiopia. Dashen provides Salary Card for staff of institutions who opt to relieve themselves of the hassle related to handling salary payment. The Bank also provides SharikCard to all Sharik account holder to operate accounts 24/7 on ATM and merchant POS and An-NissaCard to all women’s having An-nissa account to operate accounts 24/7 on ATM and merchant POS. It is Dashen Banks’ Omni channel banking service which offers digital payment capability and access to aggregated digital products and services from Retailers, the Entertainment Industry, Airtime Dealers, Bill Payment Points, Airlines, Social Media Players and third-party service providers.