Tenders

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአንደኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሪፖርተር እሁድ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.

ጨረታ ማስታወቂ

የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/046/2018

ዳሽን ባንክ . በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአንደኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 3 ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣

2. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከቀኑ 800 እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩ መጋዘኖችና ቦታዎች በመሄድ መመልከት ይችላሉ፣

3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ምድብ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝና በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው።

5. ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል።

6. የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነከ ዳሽን ባንክ .. ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣ ሆኖም በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ክፍያ በቶሎ ገቢ ማድረጋቸውን ለማረጋገጥ ክፍያው በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በተዘጋጀ ሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል።

7. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፣ 10ኛው ቀን ማለትም ሚያዝያ 01 ቀን 2018 . ከቀኑ 0600 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 0900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

8. በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 3 /ሶስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ የውል ዋጋውን 10 በመቶ በማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል። ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ወይም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ግዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል

9 ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ በማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

10. ባንኩ በወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል።

11. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-4655552 011-4706065 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

12. ባንኩ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

.

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

Managerial Table

በጥቅል

በጥቅል

2

Single Pedestal Table

በጥቅል

በጥቅል

3

Computer stand and coffee table

በጥቅል

በጥቅል

4

Guest chair 2 and 3 seater

በጥቅል

በጥቅል

5

Low back chair

በጥቅል

በጥቅል

6

Guest chair

በጥቅል

በጥቅል

7

Counter chair

በጥቅል

በጥቅል

8

File Cabinet

በቁጥር

76

9

Gun Box

በቁጥር

5

10

System Unit

በቁጥር

30

11

Monitor

በቁጥር

25

12

Note Counting Machine

በቁጥር

124

13

Multi-currency Detector

በቁጥር

11

14

Adding Machine

በቁጥር

20

15

Vacuum Cleaner

በቁጥር

7

16

Scanner

በቁጥር

49

17

Wall clock

በቁጥር

5

18

Metal Detector

በቁጥር

60

19

Lost and found display

በቁጥር

39

20

Notice Board

በቁጥር

24

21

Passbook Printer

በቁጥር

48

22

HP LaserJet Printer

በቁጥር

9

23

Kyocera Printer

በቁጥር

33

ዳሽን ባንክ ..

አዲስ አበባ

DASHEN BANK SHARE COMPANY

Telecommunication

DASHEN BANK SHARE COMPANY

dashenbanksc.com

Dashen Bank was founded by eleven visionary shareholders and veteran bankers with initial capital of Birr 14.9 million in September 1995. Upon securing license from the National Bank of Ethiopia, Dashen opened its doors for service on the 1st of January 1996 with eleven fully-fledged branches. Dashen Bank coined its name from the highest peak in Ethiopia, mount Dashen, and aspires to be ‘’Best in class Bank in Africa’’. The Bank aimed to be among the leading banks in Africa and it will extend its reach across Africa both for competitive benchmarking and business. Ras Dashen is Part of the Simien Mountains National Park, an exotic setting with unique wildlife and breath-taking views on a landscape shaped by nature and traditional agriculture. The Simien Mountains is home to endemic wild life including the Walia Ibex, Simien Fox or Ethiopian Wolf and the Gelada Baboon. Dashen aspires to set new heights in banking services through the delivery of unique value propositions second to none. Headquartered in Addis Ababa, the Bank is among the biggest private Banks in Ethiopia. Dashen is the most reputable brand in the domestic banking market; a reputation earned Ethiopia. It operates through a network of more than 442 Branches, nine dedicated Forex Bureaus, 389 ATMs and 1,283 plus Point-of-Sale (POS) terminals spread across the length and breadth of the nation. Wherever business takes customers around the world, Dashen Bank is already there. The Bank also works in partnership with leading brands in the electronic payments industry (AMEX, VISA, MasterCard &UnionPay) and prominent money transfer operators (Western Union, MoneyGram, Express Money, Dahabshiil, EzRemit, Kahh, Transfast, and Ria, World Remit). Dashen Bank is the first bank in Ethiopia to provide a full-fledged payment card service as a principal plus member of AMEX, VISA, MasterCard and Union Pay (as the first African Bank to sign such agreement). The Bank issues AMEX branded debit cards that give clients the added convenience of round-the-clock banking through Automated Teller Machines (ATMs) and conduct purchases at a growing number of merchant locations via point of sale terminals (POS). Dashen is exclusively acquires and issues American Express cards in Ethiopia. Dashen provides Salary Card for staff of institutions who opt to relieve themselves of the hassle related to handling salary payment. The Bank also provides SharikCard to all Sharik account holder to operate accounts 24/7 on ATM and merchant POS and An-NissaCard to all women’s having An-nissa account to operate accounts 24/7 on ATM and merchant POS. It is Dashen Banks’ Omni channel banking service which offers digital payment capability and access to aggregated digital products and services from Retailers, the Entertainment Industry, Airtime Dealers, Bill Payment Points, Airlines, Social Media Players and third-party service providers.

Code: AFRO-325291 Type: Ncb - national competitive bidding Language: Amharic Region: Addis ababa city administration Source: Reporter Security amount: Document amount: 500.00 Published: 29-Mar-26 (1 day ago) Deadline: 08-Apr-26 (7 days left)